Skip to content
EN

Back to the catalog

addischamber.com
rss2American English

addischamber

addischamber.com · American English

rss2 wordpress content atom dc sy

Open the feed

https://addischamber.com/feed/

Last post
Sep 16, 2026
Posts in 24 h · 7 days · 30 days
0 · 0 · 10
Our last check
Answering
Served from
United States
Site title
Home - addischamber
Text score at discovery
1,077
Format
rss2
Features in the feed
content, atom, dc, sy
Community
wordpress

Posts

What our queue read from this feed. Open one to read it here, or go to the site that published it.

  1. የኳታር ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ።
    Sep 16, 2026 · original
    የአዲስ ቻምበር ፕሬዚዳንት ከኳታር ንግድ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት እና ሌሎች አመራሮች ጋር በንግድ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል ። (መስከረም 5:2019) የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ :: የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመሰማራትና የሁለቱን አገራት የንግድ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ያላቸውን ፍላጎት ገለፁ። ባለሀብቶቹ ፍላጎታቸውን የገለፁት የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ ከኳታር ንግድ ምክር ቤት ሁለተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር ራሺድ ቢን ሃማድ አል-አዝባ (HE Mr. Rashid bin Hamad Al-Athba) እና ከሌሎች የምክር ቤቱ የቦርድ አመራሮች ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት ወቅት ነው። በውይይቱ ወቅት የአዲስ ቻምበር ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለውን ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ፣ መንግሥት ያደረጋቸውን የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች እና ለውጭ ባለሀብቶች የተዘጋጁ ማበረታቻዎችን አብራርተዋል። በተለይም በግብርና፣ በጤና እና አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን እንዲሁም በቅመማ ቅመም፣ ሥጋ፣ አበባ፣ በቡና፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ምርት ንግድ ዘርፍ ያሉ ዕድሎችን እንዲጠቀሙና ግንኙነታቸው ይበልጥ እንዲጠናክሩ ጥሪ አድርገዋል። የኳታር ንግድ ምክር ቤት ሁለተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት ሚስተር ራሺድ ቢን ሃማድ አል-አዝባ በበኩላቸው፣ የኳታር ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ ለመጠቀም ዝግጁ
  2. Private sector has an important role to play in turning green potential into concrete investment opportunities; Addis chamber
    Sep 14, 2026 · original
    The first Green Investment Forum and Exhibition kicked off in Addis Ababa The high level forum and Exhibition was organized by Addis Ababa chamber of commerce and its partners SNV Ethiopia & GIZ at the Skylight. This important platform brought together policymakers, investors, businesses, development partners, and other stakeholders to advance green and sustainable investment. During his welcoming remarks Zekarias Asefa, Secretary General of Addis Chamber said his chamber believes that green investment is no longer simply an environmental responsibility; it is an important opportunity for economic growth, job creation, innovation, and competitiveness. According to him, Ethiopia has significant potential in renewable energy, green manufacturing, sustainable agriculture, waste management, and climate-smart technologies. Unlocking this potential requires active engagement of the private sec
  3. የመጀመርያው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረም እና ኤግዚቢሽን ተካሄደ
    Sep 14, 2026 · original
    በአዲስ አበባ በሚካሄደው 32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አዲስ ቻምበር የግሉን ዘርፍ ጉዳይ እንደሚያደራጅ ተገለጸ፡፡ በየዓመቱ የዓለም ሀገራት መሪዎች፣ የአየር ንብረት ባለሙያዎች እና ተደራዳሪዎች ተሰብስበው የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል፣ የሙቀት አማቂ ጋዞችን ልቀት ለመቀነስ እና ለተከሰቱ ጉዳቶች የሚደረግ ድጋፍን ለመወሰን በሚመክሩበት ትልቁ ዓለም አቀፍ COP32 መድረክ ላይ የግሉን ዘርፍ ጉዳዮች አዲስ ቻምበር የማስተባበር ሚና ለመጫወት እንዳቀደ ተገልጿል ፡፡ ኢትዮጵያ በኖቬምበር 2027 የምታስተናግደውን 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP32) ለንግዱ ማህበረሰብ አለም አቀፍ የንግድና የኢንቨስትመንት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ትስስር መፍጠር የሚያስችል በመሆኑ የንግዱ ማህበረሰብ በንቃት ሊሳተፍበት የሚገባ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ አዲስ ቻምበር ከኔዘርላንዱ የልማት ድርጅት SNV እና GIZ ጋር በመተባበር የመጀመርያውን የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረም እና ኤግዚቢሽን በእስካይላይት ሆቴል አካሂዷል፡፡ በፎረሙ አቶ ጳውሎስ ኩሳ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ኃላፊ፡ የአዲስ ቻምበር የቦርድ አባላት እና ዋና ጸሃፊ የሚመለከታቸው የመንግስት እና አጋር ድርጅቶች ባለድርሻዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና በተለያየ ዘርፍ የተሰማሩ አምራቾች እና ነጋዴዎች ተገኝተዋል፡፡ በርካታ ባለድርሻዎችን ባሳተፈው ፎረም እና ኤግዚቢሽን በአረንጓዴ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ አምራቾች ፡በመልሶ ጥቅም ማዋል ዘርፍ የተሰማሩ፡እንዲሁም በአረን
  4. Addis Chamber moves to lead private sector role at COP32 through new Green Growth Centre
    Sep 14, 2026 · original
    The Addis Ababa Chamber of Sectoral Associations is positioning itself to lead and coordinate private sector engagement at the upcoming 32nd United Nations Climate Change Conference (COP32) through its newly established Green Growth Centre. The initiative, set to be officially launched on September 8, 2026, marks a strategic shift aimed at enabling Ethiopian businesses to move beyond passive participation and become active partners in shaping the country’s climate and economic future. The post Addis Chamber moves to lead private sector role at COP32 through new Green Growth Centre appeared first on addischamber .
  5. Addis Chamber proudly continues as being valued Member of the International Chamber of Commerce, headquarters in Paris
    Sep 14, 2026 · original
    Addis Chamber’s longstanding relationship with ICC reflects a shared commitment to advancing sustainable business and investment, strengthening international trade, and creating opportunities for the private sector. The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (Addis Chamber), one of Ethiopia’s most renowned chambers of commerce, proudly continues its longstanding membership and engagement with the International Chamber of Commerce (ICC), headquartered in Paris, France. Established in 1947 G.C. (1939 E.C.), Addis chamber is the oldest and one of the most prominent chambers of commerce in Ethiopia, with nearly eight decades of dedicated service to the business community. Over the years, the Chamber has played an important role in representing the interests of businesses and promoting trade, investment, and private-sector development. As a member of the World Chambers Federa
  6. Seminar on Optimization of the Business Environment for Chambers of Commerce and Industry Kicks Off in Nanchang City, China
    Sep 14, 2026 · original
    September 4, 2026 – Nanchang, China Sponsored by the Ministry of Commerce of the People’s Republic of China and organized by Jiangxi Vocational College of Foreign Studies in collaboration with Jiangxi University of Finance and Economics, this seminar aims to enhance the capacity of business membership organizations through intensive training and experience-sharing sessions. The Chinese government seeks to improve development capacity and optimize partnerships, promoting equitable international relations and contributing to global development through such engagements. Key participants include industry leaders, chamber of commerce representatives, and government officials. Entitled “Seminar on Optimization of the Business Environment for Chambers of Commerce and Industry in Developing Countries,” this event is expected to strengthen the development cooperation network among chambers of com
  7. የመጀመሪያው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ጷጉሜ 3 ቀን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
    Sep 14, 2026 · original
    የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) ከኔዘርላንዱ የልማት ድርጅት (SNV) እና ከGIZ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ታሪካዊው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ጷጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል እንደሚካሄድ አስታወቀ። ​በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫው የቻምበሩ ምክትል ዋና ፀሐፊ አቶ ካሳሁን ማሞ እና የSNV ፕሮጀክት ማኔጀር ሔለን ጌታሁን እንደገለፁት፣ መድረኩ በዘላቂ ኢኮኖሚ፣ ታዳሽ ኃይል እና አካባቢ ጥበቃ ዙሪያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ ያለመ ነው። ​በሁነቱ ላይ ከ100 በላይ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት እና ስራ ፈጣሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፣ የካርቦን ቅነሳና የአረንጓዴ ፋይናንስ ጥናቶች ይቀርባሉ ተብሏል። በተጨማሪም አረንጓዴ ቢዝነስ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን በማስተዋወቅ የገበያ ትስስር የሚፈጥሩበትና የወጣቶችና ሴቶች ስራ ፈጠራ የሚበረታታበት መድረክ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። The post የመጀመሪያው የአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ጷጉሜ 3 ቀን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው appeared first on addischamber .
  8. President of Addis Chamber and Ethiopian Ambassador to Qatar Discuss to Strengthen Trade and Investment
    Sep 14, 2026 · original
    As part of its ongoing reform program, the Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations(Addis Chamber) is taking bold measures to strengthen partnerships based on mutual interests and cooperation, with a particular focus on expanding trade and investment opportunities. In line with these efforts, President of Addis Chamber, Mrs. Zehara Mohammed, held productive discussions with the Ethiopian Ambassador to Qatar, H.E. Feysel Aliye Ibrahim, at the Embassy of Ethiopia in Doha, focusing on ways to promote trade and investment between Ethiopia and Qatar. During the meeting, President Zehara commended the Embassy of Ethiopia in Qatar for its commitment and continued efforts to enhance trade and investment relations between businesses of the two countries. “Our Chamber is keen to solidify collaboration and unlock new opportunities for growth, trade & investment. We will work closel
  9. የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በኳታር፣ በኢራን እና በየመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ኢብራሂም ጋር በንግድን ኢንቨስትመንት ማስፋፋት ዙርያ ተወያዩ፡፡
    Sep 14, 2026 · original
    አዲስ ቻምበር ፤ ነሀሴ 25 ቀን 2018፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት / አዲስ ቻምበር በኢትዮጵያ ንግድና ኢንቨስትመንት፤ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲፋጠን እንዲሁም የአገር ውስጥ ንግድ ተወዳዳሪ እንዲሆን በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ኢምባሲዎችና ተባባሪ አካላት ጋር አብሮ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በኳታር፣ በኢራን እና በየመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ኢብራሂም ጋር በንግድን ኢንቨስትመንት ማስፋፋት ዙርያ ውጤታማ የሆነ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። በሁለቱ አገራት መካከል የተጠናከረ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንዲፈጠር፤ በሁለቱ ሀገራት የሚገኙ ባለ ሀብቶችን በማስተሳሰር ኤምባሲዎችና እንደ አዲስ ቻምበር የመሳሰሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ትልቁን ድርሻ መወጣት አለባቸው ብለዋል ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በምክክራቸው፡፡ በኳታር የሚገኙ ባለ ሀብቶች በኢትዮጵያ የሚገኘውን መልካም የኢንቨስትመንት እድል ተጠቅመው ኢንቨስት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይም መክረዋል፡፡ አዲስ ቻምበር የግሉ ዘርፍ ድምጽ! The post የአዲስ ቻምበር ፕረዚደንት ወ/ሮ ዘሀራ መሀመድ በኳታር፣ በኢራን እና በየመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አሊይ ኢብራሂም ጋር በንግድን ኢንቨስትመንት ማስፋፋት ዙርያ ተወያዩ፡፡ appeared first on addischamber .
  10. ኑ! በማሌዥያ የንግድ ትስስር እንፍጠር!
    Sep 14, 2026 · original
    ታላቅ የንግድ እድል በፈጣን የኢኮኖሚ ግስጋሴዋ በምትታወቀው በማሌዠያ ኳላላምፑር!! አዲስ ቻምበር በአዲስ አበባ ከሚገኘው የማሌዥያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የማሌዝያ አለምአቀፍ የንግድ ትርኢት (2026) በማሌዢያ ዋና ከተማ ኩዋላ ላምፑር አዘጋጅቷል። ይህ የአለም ትልቁ የንግድ ትርኢት እ.ኤ.አ ከመስከረም 23 እስከ 26 ቀን 2026 የሚካሄድ ሲሆን ከማሌዥያ ኩባንያዎች ጋር የቢዝነስ ትሰሰር ማድረግ የምትፈልጉና በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራችሁ የከተማችን ኩባንያዎችና ባለሐብቶች በአዲስ ቻምበር በኩል ከታች ያለውን የሊንክ አድራሻ በመጠቀም እስከ ነሀሴ 16 ቀን፣2018 ድረስ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እናሳውቃለን። ይህ የአለም ትልቁ የንግድ ትርኢት ከ2300 በላይ ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁ ኩባንያዎች፤ ከ45 ሺህ በላይ ጎብኚዎች፤ ከ90 በላይ የአለም አገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት መድረክ ሲሆን በምግብና መጠጥ ፤ በፋርማሲ፤ ተቀባይነት ባላቸው የፋሽን ዘርፍ፤ በኮስሞቲክስ፤ በኢስላሚክ ፋይናንስ፤ በቱሪዝምና መስተንግዶ፤ በቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽን፤ በፕሮፌሽናል አገልግሎትና ሰርተፊኬሽን ላይ የተሰማራችሁ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በዚህ ሊንክ https://forms.gle/xLzw8KWwQLwVQu6f9 በመመዝገብ እንድትሳተፉና የአለም ኢኮኖሚ አካል እንድትሆኑና የንግድ ትስስር እንድትፈጥሩ አዲስ ቻምበር ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ እና ዝርዝር መስፈርት በስልክ ቁጥር 0911212179 ይደውሉ። አዲስ ቻምበር፣ ላለፉት 79 አመታት የንግዱ ማህበረሰብ አገልጋይ The post ኑ! በማሌዥያ የንግድ ት

Discovered by the rss-feed-index crawler, which checks each feed at most once a month.

Same record as JSON: https://api.agentalog.com/api/feeds/fd_addischamber_com_517ae8a0fe6448fe. More from this site: addischamber.com in the Feeds tab.